በመጋቢት 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ሲመጡ የነበረው ከልክ ያለፈ ደስታና ፌሽታ ቀስ በቀስ እየረገበ የመጣ ይመስላል፡፡ እርሳቸው ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው በፊት አገሪቱን ሲንጣት የነበረው ግጭት፣ ሁከት፣ ብጥብጥና አመፅ ከመጋቢት 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በተወሰነ ደረጃ የቀነሰ ቢመስልም፣ ግጭቶች ተመልሰው ሲያገረሹና በየቦታው አዳዲስ ግጭቶች እየተስተዋሉ ነው፡፡ እነዚህ አዳዲስ ግጭቶች ከኢኮኖሚያዊና ከሰብዓዊ ቀውሶች … Continue reading የአገራዊ ደኅንነት ሥጋት የሆነው የብሔር ፖለቲካ
Author: shegerplus
በስብሰባ አዳራሾችና በተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረ የሽብር ጥቃት በቁጥጥር ሥር መዋሉን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ
በዓለም ላይ በሽብርተኝነት ከተፈረጁ አሸባሪ ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በስብሰባ አዳራሾችና ተቋማት ላይ ሊፈጸም የነበረ የሽብር ጥቃት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የሽብር ጥቃቱ ሊፈጸም የነበረው ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ መሆኑን፣ ድርጊቱም ከሽፎ የአሸባሪ ቡድኑ በቁጥጥር ሥር ሊውል የቻለው በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መሆኑን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታውቀዋል፡፡ … Continue reading በስብሰባ አዳራሾችና በተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረ የሽብር ጥቃት በቁጥጥር ሥር መዋሉን ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ
ከንብረት ግዥ ጋር በተያያዘ በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ አራት የመንግሥት ተቋማት ኃላፊዎች ታሰሩ
ከተጠርጣሪዎቹ መካከል 21 ሰዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል የመንግሥት ግዥ መመርያን በመጣስና ግዥዎችን በሕገወጥ መንገድ በመፈጸም በሕዝብና በመንግሥት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሰዋል ተብለው የተጠረጠሩ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣ የውኃ ሥራዎችና ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (የቀድሞ የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን) እና የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ኃላፊዎች፣ ባለሙያዎችና ግብረ አበሮቻቸው የተባሉ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር … Continue reading ከንብረት ግዥ ጋር በተያያዘ በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ አራት የመንግሥት ተቋማት ኃላፊዎች ታሰሩ
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአለም ላይ ካሉ 100 ስመ ጥር መሪዎች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአለም ላይ ካሉ 100 ስመ ጥር መሪዎች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ። ምርጫውን ያካሄደው "የስመ ጥር አስተዳደር አማካሪ ድርጅት" በሚል የሚታወቀው አለም አቀፍ ተቋም እንዳለው አሸናፊዎቹ የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ ፣በታማኝነት እንዲሁም ለሌሎች ምሳሌ በሚሆን መልኩ የፈጸሙ ናቸው። የፕሬዝዳንት ፅ/ቤት
የጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ መልእክት
“ጥሪ በተደረገዉ መሠረት በመላዉ ኢትዮጵያ ጠዋት ጽዳት ሲደረግ ቆይቷል። አብዛኛዉ ቦታ ላይ ያለዉ እንቅስቃሴ የሠመረ ነው። የሰፈርና የአእምሮአችንን ቆሻሻ እያጸዳን በንጹሕ ልቡና እና አእምሮ ሀገራችንን እናድስ። ሀገራችንን እንገንባ። እንደ ባሕል በየጊዜዉ እንዲቀጥል ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል እንድትቀጥሉበት እጠይቃለሁ። ዛሬ መዉጣት ያልቻላችሁ ከዚህ ትምህርት ወስዳችሁ ኃላፊነታችሁን እንደምትወጡና ባሕልእስኪሆን ድረስ እንደምታስቀጥሉት አምናለሁ። ወጥታችሁ ላጽዳችሁም ምስጋናዬን አቀርባለሁ::” EverydayWeCleanEthiopia ሰርክኢትዮጵያንእናፅዳ … Continue reading የጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ መልእክት
አቶ ጌታቸው አሰፋ በቀጣይ ሳምንት በሌሉበት ክስ ለመሰረትባቸው መሆኑ ተሰምቷል
➡ "ሀገር ውስጥ እያሉ 'በሌሉበት ክስ ሊመሠረትባቸው መሆኑ' አነጋጋሪ ሆኗል" ሲል አዲስ አድማስ በዛሬ ዕትሙ አስነብቧል። የቀድሞው የብሔራዊ መረጃ እና ደህነንት መሥሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተር የነበሩትና ለዜጎች የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ሞት ተጠያቂ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ፤ በሚቀጥለው ሳምንት በሌሉበት ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑን ያልተገለጹ ምንጮቹን ጠቅሶ አዲስ አድማስ አስነብቧል። በደህንነት መስሪያ ቤት የሀላፊነት ቆይታቸው … Continue reading አቶ ጌታቸው አሰፋ በቀጣይ ሳምንት በሌሉበት ክስ ለመሰረትባቸው መሆኑ ተሰምቷል
ሁለት ቪዲዮዎች
፨፥፨፥፨፥፨፥፨፥፨፥፨፥፨፥፨ በአንዳርጌ ፍጡሩ (ዶ/ር) ሰሞኑን ኤርሚያስ ለገሠ.. ዶክተር ዐቢይ ላይ ድብቅ የ3 ሠዓት ቪዲዮ አለኝ ማለቱን ተከትሎ ብዙዎች ለዶ/ር ዐቢይ የወገብ ቅማል ሆነባቸው እያሉ ሲጠይቁ …ገሚሱ ሲወቅሱ፣ ገሚሱ ሲወቅሱ አየሁና እኔም የማውቀውን እውነት ላካፍላችሁ ወደድሁ፡፡በነገራችሁ ላይ ዶክተር ዐቢይ በቪዲዮ ማስፈራሪያ ሲደርስባቸው (ብላክ ሜል) ሲደረጉ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ በመሆ ጉዳዩን በጥልቀት ለመርመሬ ምክንያት ሆኖኛል፡፡ ከዛሬ ዓመት … Continue reading ሁለት ቪዲዮዎች