ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአለም ላይ ካሉ 100 ስመ ጥር መሪዎች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአለም ላይ ካሉ 100 ስመ ጥር መሪዎች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ።

ምርጫውን ያካሄደው “የስመ ጥር አስተዳደር አማካሪ ድርጅት” በሚል የሚታወቀው አለም አቀፍ ተቋም እንዳለው አሸናፊዎቹ የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ ፣በታማኝነት እንዲሁም ለሌሎች ምሳሌ በሚሆን መልኩ የፈጸሙ ናቸው።

የፕሬዝዳንት ፅ/ቤት

Leave a comment